Slide
እንደ ምርጫዎ የወደዱትን ከቤቶ ሆነዉ ይሸምቱ!
Best Quality Products

Get the Best Products

FROM OUR STORE

Most Loved jacket

Men's jacket

Women plus size dress

Lady's dress

Baby girl

Toddlers girls top and denims short

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

እንዴት ነዉ ከHaniStore መግዛት ምችለው?
የፈለጉትን እቃ ከመረጡ በኅላ እነዚህን ቅደመ ተከተሎች ተከትለዉ የመረጡትን እቃ ማዘዝ ይችላሉ::
1." Add to cart " የሚለዉን ይጫኑ::
2."view cart" የሚለዉን ይጫኑ::
3." Proceed to checkout " የሚለዉን ይጫኑ::
4." Billing details" ላይ የሚገኙ መረጃ መሙላት
5.በ google account login ማረግ ወይም google account ከሌሎት በቴሌግራም ወይም ስልክ ቁጥራችን መልዕክት በመላክ ወይም በመደወል የሚፈልጉትን እቃ ያሳዉቁን::
6."pay in person " የሚለዉን ይጫኑ::
7."Place order " የሚለዉን ይጫኑ::
እነዚህን ቅደም ተከተል ሞልተዉ ሲጨርሱ በስራ ስልካችን መልዕክት ይደርሶታል::
4.5/5
እንዴት ነዉ ክፍያዉን ምፈጽመዉ?
ከዌብሳይታችን የፈለጉትን እቃ መርጠዉ የሚያስፈልገዉን መረጃ ሞልተዉ ከጨረሱ በኅላ በሚሴጅ በሚላክሎት የባንክ አካዉንት የተጠቀሠዉን ገንዘብ ገቢ ያደርጋሉ::
5/5
ከአ.አ ዉጭ ነዉ ያለሁት። ወደ ክፍለሀገር ትልካላችሁ?
አዎን! HaniStore ወደ ሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች ያደርሳል። አላማችን ጥራት ያላቸውን የሚፈልጉትን እቃዎች በቤቶ ወይም ባሉበት ቦታ ቁጭ ብለዉ እንዲገዙ ነው::
5/5
Featured In:
Shopping Cart